0912-44-44-18

እርስዎ ቤትዎን ይምረጡ
እኛ እንምራዎት!

ሮሃ አፓርትመንት

ሮሃ አፓርትመንት በመሃል ከተማ 22 ላይ በ 4 አማራጮች ተዘጋጅተው ቀርበዋል።

  • የመጀመሪያው (Type 1) ሁለት መኝታ ክፍል በ 168.5 ካሬ ስፋት ላይ
  • ሁለተኛው (Type 2) ሁለት መኝታ ክፍል በ 190.5 ካሬ ስፋት ላይ
  • ሶስተኛው (Type 3) ሶስት መኝታ ክፍል በ 214 ካሬ ስፋት ላይ
  • አራተኛው (Type 4) አራት መኝታ ክፍል በ 230.5 ካሬ ስፋት ላይ

ሳሎን

ንጹህ፣ቆንጆ እና ሰፊ። እርስዎን እንዲመጥኑ ተደርገው የተሰሩ ሳሎን ቤቶች።

መመገቢያ ቦታ

ዘመናዊ እና ቀለል ያለ መመገብያ ስፍራ።

መኝታ ክፍል

ምቹ፣ሰፊ እና እረፍት የሚያገኙባቸው መኝታ ክፍሎች ከቆንጆ እይታ ጋራ።

መኝታ ክፍል

ምቹ፣ሰፊ እና እረፍት የሚያገኙባቸው መኝታ ክፍሎች።

የህጻናት መኝታ ክፍል

የረር አፓርትመንት

14 የሚደርሱ የየረር አፓርትመንቶች አራት ወለል ከፍታ እንዲሁም አራት ቤቶች በየወለሉ ባላቸው በድንቅ ዲዛይን በተሰሩ፣ የሚማርክ እይታ እና ስፋት ባላቸው የየረር የጋራ መኖሪያ ቤቶች ኑሮዎትን ይጀምሩ። አፓርትመንቶቹ በ3 የሚከፈሉ ሲሆን

  • የመጀመሪያው (Type 1) ሁለት መኝታ ክፍል በ 82 ካሬ ስፋት ላይ
  • ሁለተኛው (Type 2) ሁለት መኝታ ክፍል በ 99.5 ካሬ ስፋት ላይ
  • ሶስተኛው (Type 3) ሶስት መኝታ ክፍል በ 117 ካሬ ስፋት ላይ

ዋና መግቢያ

ሳሎን

እጅግ ውብ ድባብ በሚያድሉ ጥራት ባላቸው እቃዎች የተሟላ ክፍል ውስጥ ዘና ይበሉ።

ሳሎን

እጅግ ውብ ድባብ በሚያድሉ ጥራት ባላቸው እቃዎች የተሟላ ክፍል ውስጥ ዘና ይበሉ።

ኪችን/እቃ ቤት

ስፋት ያላቸውና ለአጠቃቀም ምቹ በሆኑ ቁሳቁሶች የተሟላ አስደሳች እቃ ቤት።

ኪችን | እቃ ቤት

ስፋት ያላቸውና ለአጠቃቀም ምቹ በሆኑ ቁሳቁሶች የተሟላ አስደሳች እቃ ቤት።

መኝታ ክፍል

ቀለል ባሉ እና ጥልቅ ምቾትን በሚሰጡ መኝታ ቤትዎ ጊዜዎትን ያሳልፉ።

መታጠቢያ ክፍሎች

በአስደናቂ አጨራረስ የተሰሩት መታጠቢያ ክፍሎቹ ከአማራጭ መታጠቢያ ሳህን እና ገንዳ ጋራ ቀርቦሎታል።

የረር ቪላ

እንኳን ወደ ሚመኙት ቤትዎ በሰላም መጡ! የየረር ሆምስ አስደናቂ የሆነ ስፋት ያላቸው ቪላዎች የቅንጦት ህይወት ተምሳሌቶች ሲሆኑ በውስጣቸው ሁሉም ባለ ሁላት መኪና ማቆሚያ፣ የግል የእርድ ቦታ፣ የውጭ እቃ ቤት እና የሰራተኛ ክፍል አላቸው። ውብ የሆኑ ዲዛይኖች ያረፍባቸው መታጠብያ ክፍሎች ለእርስዎ ምቹ ሆነው የተሰሩ ሲሆኑ ከአማራጭ ከመታጠብያ ሳህን እና ገንዳ ጋራ ቀርቦሎታል።

ኮሪደር | ደረጃ

ሳሎን

ምቾትን ከቅንጦት ጋራ አብሮ በያዙት ሳሎን ውድ ጊዜዎትን ያሳልፉ።

መመገቢያ ቦታ

ከሚወዱት ቤተሰብዎ ጋራ ያሻዎትን ሰርተው ይመገቡ።

ኪችን | እቃ ቤት

ለእርስዎ እንዲመቹ ተደርገው የተሰሩ ስፋት ያላቸው እና የተሟሉ እቃ ቤቶች።

መኝታ ክፍል

ከድካም በኋላ ፈልሰስ የሚሉባቸው ምቹ መኝታ ክፍሎች።

መታጠቢያ ክፍሎች

ውብ የሆኑ ዲዛይኖች ያረፈባቸው መታጠቢያ ክፍሎች ለእርስውዎ ምቹ ሆነው የተሰሩ ሲሆኑ ከአማራጭ መታጠቢያ ሳህን እና ገንዳ ጋራ ቀርቦሎታል።